ሳይጠበቅ አለምን ስለቀየረው ቢክ እስክሪብቶ በስተጀርባ ይህንን ታውቃላችሁ ግን
HTML-код
- Опубликовано: 13 апр 2025
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ Развлечения
አቤላችን በርታልን አንተ የሁላችንም ምርጡ ዩቱዩበር ነህ
በርታ ጠቅላላ እውቀትን እያስተማርከን ነው ያለኸው የማናውቃቸውን ነገሮች ስህተቶችና ጥሩ ነገሮችን ሁሉ እንድናውቅ እያደረከን ነው እናመሠግናለን እድሜህ ይርዘም
አይ ግዜ ለቢክ ያለኝ ፍቅር እንዲጨምር ነው ያደረከው አፈቅርሻለሁ የሚለውን ቃል ለመፃፍ ስንት ግዜ ይፈጅ ነበር
ይን ፈጠራ የሰሩ ከእግዚከብር በታች የተባረኩዉ ይሁኑ አንተም ዉብ ጥፉፉ አድርገህ በሚጣፉጥ ድምፅህ ስላቀረብክልን ታባረክ
በእውነት እማላቀውን እዳቅ ሰላደረክኝ ከልብ አመሰግናለሁ እመቤቴ ትሰጥልኝ
አቤላ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስትሰራ ቢዝነስ ለጀመሩና ፈተና ለበዛብት ቢዝነስ ሰው ብዙ ተስፋ እና ብርታት እየሆንክ እንደሆነ ማወቅ አለብህ በርታ ብሮ
Egziyabher ybarkh abelo keep it up ❤❤❤
Abela bante mkniyat bzu ewketn agintenal Thank you brother🙏
አይ ትዝታ😢 ማርያምን በቢክ እስክረቢቶ ካልሆነ መፃፍ እንዴት እንደምጠላ ነበር
Broski, temrehal ende 😅
በጣም ይገርማል
Great🎉
አበል የምትሰራቸውን ሁሉንም ቪዲዮዎች እከታተላለሁ በርታ ። እንድትሰራልን የምጠይቀውም ደግሞ ባአሁኑ ግዜ coin not coin, tapswap እየተባለ ወጣቶች ስለምሰበስቡት ምነቱንና ከጀርባው ምን እንዳለ እንድትነግሬን በአክብሮት እጠይቃለሁ ።
እናመሰግናለን አቤል ❤❤❤
ሀይ ግሩም በስመአብ 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌 respect bich
ብርቱ ሰው ✋
በጣም ነው ያደነኩህ በዚሁ ቀጥልበት
ምርጥ😮😮
አሸራረብህ የሁሉም ቪድዮ በጣም ቆንጆ ነው በተለይ የቪድዮ ጥራት አረፍ ናቸው ይቀራረባል ከ mrwhoestheboss ጋር በርታ
እናመሰግናለን
እስኪ ስራዬን አይታችሁ አስተያየት ስጡኝ አቤላ 1M🏃♂️
tnx abela
ምን ብዬ ላመስግንህ ለ4 ሆነን 10 ብር ደረጃውን የጠበቀና ፀዳ ያለ ቤት ተከራይተን ስንማር ብዙዎች ብዙ ብር ሰጥተውኛል፣ ነገር ግን 2 አዲስ ቢክ እስክሪብቶ የሰጠኝን ጋሽ ሺሜን መቼም አረሳውም።
አሜን
እግዚአብሔር ማስተዋል የሰጠህ ዩቲዩበር ነህ። ለዚህም ነው ዘመን አይሽሬ ታሪክ የሆንክልን እንወድሃለን ።
❤ Thank you ❤❤❤😊
Nice story
ቢክ እስኪርቢቶ ዉስጤ ነበር My BIC
አይገርምም አቤል በ bic እስክሪብቶ እየፃፍክ ቪድዬውን አገኘሁት 🍁🍁
አጀብ ይላል ወሎ። የሚገርም ነው አቤላ
ይገርማል
😮😮😮ይገርማል
Bic ላካ ስመርመር ሁሉ ነገር ድንቅ ነዉ👍
Wow I like it what type of information you're giving 😅😅
እኔ ከኢትዮጵያ ስመጣ ይዣት መጥቼ ከእነ እኩል ስድስት አመቷ ቢኪዬ
አቤላ ትችላለህ ።።።።
Abela slezi eskirbito bizu gize asb nbr bro Enamsgnalen
The Dynamic Ma
Who is like you!!
ቢፋ ዶላር በጀትና ኦባማስ ከየት መጡ
No 1 0:05
Wow❤❤❤❤
አይ ከጓደኞቼ እቀማ ነበር ውይ ደግሞ ሲመች
BIC Because i care!
ቦል ፔን አሁንም ቢሆን በግራቪቲ ነው የሚሰራው አሁንም ያሉ እስክርቢቶዎች ጣራ ላይ ልጻፍ ብትል ቀድሞ ሮለሩ ላይ ያለው ከአራት እን አምስ ፊደል በላይ አይፅፍም
ሰላም
This means it can work in the moon 🤨 isn't it
እኔ ከአንድ እስከ አስርኛ ክፍል ስማር በቢክ በbic ነበር የተማርኩት በጣም ይመቻል
Eysatti argama
We love you
አቤል !!❤ግን 666ነው!
ቢክ የመከረን የገሰጸን🎉❤
ቢክ#1
👌👌👌
ሰዎች አዲስ ጀማሪኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤
በርታ
❤❤❤❤❤❤❤
አኛ ቤት ከ Bic ውጭ ፅፎ ምችል የለም😅 አኔ ግን ያስጠላኛል
ኧእናም ጠዳጄ የስዊዝ ሰዓት የቢክ እስክሪፕቶ ጫፍ ኳስኒ ሞር የተባለው ጥንታዊ መገናኛ የዛሬውን የሚይክሮ ቴክኖሎጂ ፈጠራ በር ከፈቱ በለኛ?
የሚገርመው ይሄንን ሠማ እራሱ bic እስክብሪቶ ይዣለሁ ለዛም ነው ሙሉውን የሰማሁት
Wow
ስለ አንታርቲካ ምንድነው ሚወራው እስኪ ንገርን
እንመንክወይ?
የኬንያ ቢክ ከጠፋ ስንት ዘመን ሆነ፣ የአሁኑ ዘመን ቢክ ሆዱን ያመዋል ወደ ላይ ያስመልሰዋል አይረባም
ለዛ ነው በትግርኛ ፒሮ የምንለው ናይሮ ባለቤት
DENKE SERA YADEGENEBETE BIHONEM ANDANDE TEKEKELEGNA BIC MAGEGNET YECEGERALE !HONOME ESKE AHUNEM YEMIWEDEDE NEWENA TARIKENEME TERU AREGO YEZEGEBALENA ::
😢😢
እኔ ለቢክ እስኪብርቶ ያለኝ ፍቅር እጅግ ትልቅ ነበር አይ ጊዜ።አሁን የመዳምን ቤት ወገቤ እስኪሰበር ሳፀዳ እዉላለሁ ኡፍ ድካም ብቻ😥😥
Ayzosh yalfal
አይዞሽ ሀገርሽ ግቢና አንችም መዳም ሁኝ
የምወደው እሰኪብሪቶ
Eyesus yadinal
First viewer
አጀብ ነው አቤሎ
are big new
In every big product there is a big story. And most of the time they sell you the the story first then the product.
#1
First comment
Next mother uganda...46 child
Abela eski sle free fire ena sle PUBG fukeker video seralen
S
ቢክ አሁንም ዲረስ እዬተጠቀምኩኝ ነው።
እኔም ፁሁፌ ሲያምር ደሞ ከሱ ጋር ተጣብቄ ከቴክኖሎጂው ጋር ኢንተርኔት ጋር እንደኤሌክትሪክ እፈራዋለሁ😂
BIC ❤❤❤❤
BIRTSH INK CORPORTION.
1ST
KALLATTIIN GARA SAGANTAAKEETTI CE'I
Wow
Eysatti argama
አቤላ ትችላለህ ።።።።
❤❤❤
አቤላ ትችላለህ ።።።።